Blog
News & updates
Insights, product updates, and stories from the BenaSoft team.
NewsSaro የተሰኘውን የማህበራዊ ትስስር መተግበርያ በማበልፀጋችን ኩራት ይሰማናል!
By BenaSoft Admin 26 Sep, 262 min read
"ፍቅር በሕይወት " የሕፃናትና ወጣቶች የልማት ድርጅት የወጣቶች የሠላም፣የልማት ግንባታና የተሞላ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የሦስት አመት ፕሮጀክት ማጠቃለያ ወርክሾፕ አዘጋጀ ድርጅቱ ከBena Soft System ጋር ያበለፀገውና የጋሞ ሕዝብ የሠላም እሴቶች ፣በጎነትና መተባበርን የሚያንፀባርቁ ይዘቶች የሚተላለፉበት ' Sarro App' የዲጂታል መተግበሪያ በይፋ አስጀምሯል::
Read more